ዮሐንስ 4:43 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)43 ከሁለት ቀንም በኋላ ጌታችን ኢየሱስ ከዚያ ወጥቶ ወደ ገሊላ ሄደ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም43 ከሁለቱ ቀናት በኋላም ወደ ገሊላ ሄደ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)43 ከሁለቱ ቀኖችም በኋላ ከዚያ ወጥቶ ወደ ገሊላ ሄደ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም43 ኢየሱስ በሰማርያ ሁለት ቀን ከቈየ በኋላ ወደ ገሊላ ሄደ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)43 ከሁለቱ ቀኖችም በኋላ ከዚያ ወጥቶ ወደ ገሊላ ሄደ። 参见章节 |