ዮሐንስ 4:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 የይሁዳንም ምድር ትቶ ዳግመኛ ወደ ገሊላ ሄደ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ጌታም ይህን እንዳወቀ ይሁዳን ለቅቆ ወደ ገሊላ ተመልሶ ሄደ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 የይሁዳን ምድር ትቶ ወደ ገሊላ እንደገና ሄደ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ስለ እርሱ የተባለውን ፈሪሳውያን እንደ ሰሙ ባወቀ ጊዜ ኢየሱስ የይሁዳን ምድር ትቶ ወደ ገሊላ ተመልሶ ሄደ። 参见章节 |