ዮሐንስ 21:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ጌታችን ኢየሱስም፥ “አሁን ከያዛችኋቸው ዓሣዎች አምጡ” አላቸው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም10 ኢየሱስም፣ “አሁን ካጠመዳችሁት ዓሣ እስኪ አምጡ” አላቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ኢየሱስም “አሁን ካጠመዳችሁት ዓሣ አምጡ” አላቸው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 ኢየሱስም “አሁን ካጠመዳችሁት ዓሣ አምጡ” አላቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 ኢየሱስም፦ “አሁን ካጠመዳችሁት ዓሣ አምጡ” አላቸው። 参见章节 |