ዮሐንስ 20:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ከዚህም በኋላ ደቀ መዛሙርቱ ተመልሰው ወደ ቤታቸው ገቡ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም10 ከዚያም በኋላ ደቀ መዛሙርቱ ተመልሰው ወደ የቤታቸው ሄዱ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ደቀ መዛሙርቱም ወደ ቤታቸው ሄዱ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 ከዚህ በኋላ ሁለቱም ደቀ መዛሙርት ተመልሰው ወደ ቤታቸው ሄዱ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 ደቀ መዛሙርቱም ወደ ቤታቸው ደግሞ ሄዱ። 参见章节 |