Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዮሐንስ 19:33 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

33 ወደ ጌታ​ችን ኢየ​ሱ​ስም ሄደው ፈጽሞ እንደ ሞተ ባዩ ጊዜ ጭኑን አል​ሰ​በ​ሩም።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

33 ወደ ኢየሱስ በመጡ ጊዜ ግን ሞቶ ስላገኙት ጭኖቹን አልሰበሩም፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

33 ወደ ኢየሱስ በመጡ ጊዜ ግን እርሱ ቀድሞ እንደ ሞተ አይተው ጭኑን አልሰበሩም፤

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

33 ወደ ኢየሱስ በሄዱ ጊዜ ግን፥ እርሱ ቀደም ብሎ እንደ ሞተ አይተው፥ ጭኑን አልሰበሩም።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

33 ወደ ኢየሱስ በመጡ ጊዜ ግን እርሱ ፈጽሞ እንደ ሞተ አይተው ጭኑን አልሰበሩም፤

参见章节 复制




ዮሐንስ 19:33
6 交叉引用  

በሠ​ራ​ውም መሠ​ዊያ ላይ እን​ጨ​ቱን ደረ​ደረ፤ ወይ​ፈ​ኑ​ንም በብ​ልት በብ​ልቱ ቈረጠ፤ በእ​ን​ጨ​ቱም ላይ አኖረ፤


ለእ​ኔስ ሰላ​ምን ይና​ገ​ሩ​ኛ​ልና፥ በግ​ር​ፋ​ትም ያጠ​ፉኝ ዘንድ ይመ​ክ​ራሉ።


በአ​ንድ ቤትም ይበላ፤ ከሥ​ጋ​ውም አን​ዳች ከቤት ወደ ሜዳ አታ​ውጡ፤ አጥ​ን​ቱ​ንም አት​ስ​በሩ።


እንደ ሞተ​ችም ዐው​ቀ​ዋ​ልና ሳቁ​በት።


ጭፍ​ሮ​ችም መጥ​ተው ከእ​ርሱ ጋር የተ​ሰ​ቀ​ሉ​ትን የአ​ን​ደ​ኛ​ው​ንና የሁ​ለ​ተ​ኛ​ውን ጭኖች ሰበሩ።


ነገር ግን ከጭ​ፍ​ሮቹ አንዱ የቀኝ ጎኑን በጦር ወጋው፤ ያን​ጊ​ዜም ከእ​ርሱ ደምና ውኃ ወጣ።


跟着我们:

广告


广告