ዮሐንስ 19:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ከዚህም በኋላ ጲላጦስ ጌታችን ኢየሱስን ይዞ ገረፈው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም1 ጲላጦስም ኢየሱስን ወስዶ አስገረፈው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 በዚያን ጊዜም ጲላጦስ ኢየሱስን ወስዶ ገረፈው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 ከዚህ በኋላ ጲላጦስ ኢየሱስን ወስዶ አስገረፈው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)1 በዚያን ጊዜም ጲላጦስ ኢየሱስን ይዞ ገረፈው። 参见章节 |