ዮሐንስ 18:27 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 ጴጥሮስም ደግሞ ካደ፤ ያንጊዜም ዶሮ ጮኸ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም27 ጴጥሮስም እንደ ገና ካደ፤ ወዲያውም ዶሮ ጮኸ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 ጴጥሮስም በድጋሚ ካደ፤ ወዲያውም ዶሮ ጮኸ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም27 ጴጥሮስም እንደገና ካደ፤ ወዲያውኑ ዶሮ ጮኸ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)27 ጴጥሮስም እንደ ገና ካደ፥ ወዲያውም ዶሮ ጮኸ። 参见章节 |