Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዮሐንስ 18:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

16 ጴጥ​ሮስ ግን በስ​ተ​ውጭ በበሩ ቆሞ ነበር፤ ያም በሊቀ ካህ​ናቱ ዘንድ ይታ​ወቅ የነ​በ​ረው ሌላው ደቀ መዝ​ሙር ወጣና ለበ​ረ​ኛ​ዪቱ ነግሮ ጴጥ​ሮ​ስን አስ​ገ​ባው።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

16 ጴጥሮስ ግን ከበሩ ውጭ ቀረ። በሊቀ ካህናቱ የታወቀው ሌላው ደቀ መዝሙርም ተመለሰና በር ጠባቂዋን አነጋግሮ ጴጥሮስን ይዞት ገባ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

16 ጴጥሮስ ግን በውጭ በበሩ ቆሞ ነበር። በሊቀ ካህናቱም ዘንድ የታወቀው ሌላው ደቀመዝሙር ወጣ፤ ለበረኛይቱም ነግሮ ጴጥሮስን አስገባው።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

16 ጴጥሮስ ግን በውጭ በበሩ አጠገብ ቆሞ ነበር፤ በካህናት አለቃው የታወቀው ደቀ መዝሙር መጣና ለበረኛይቱ ልጃገረድ ነግሮ ጴጥሮስን አስገባው፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

16 ጴጥሮስ ግን በውጭ በበሩ ቆሞ ነበር። እንግዲህ በሊቀ ካህናቱ ዘንድ የታወቀው ሌላው ደቀ መዝሙር ወጣ ለበረኛይቱም ነግሮ ጴጥሮስን አስገባው።

参见章节 复制




ዮሐንስ 18:16
7 交叉引用  

ጴጥሮስም ከቤት ውጭ በአጥሩ ግቢ ተቀምጦ ነበር፤ አንዲት ገረድም ወደ እርሱ ቀርባ “አንተ ደግሞ ከገሊላው ከኢየሱስ ጋር ነበርህ፤” አለችው።


በዚያም በዓል ሕዝቡ የወደዱትን አንድ እስረኛ ሊፈታላቸው ለገዢው ልማድ ነበረው።


በዚያም በዓል የለመኑትን አንድ እስረኛ ይፈታላቸው ነበር።


ሁሉም በሙሉ፥ “ይህን አስ​ወ​ግ​ደው፥ ስቀ​ለ​ውም፥ በር​ባ​ንን ግን ፍታ​ልን” ብለው ጮሁ።


ጴጥ​ሮ​ስም በሩን አን​ኳኳ፤ ሮዴ የም​ት​ባል ብላ​ቴ​ናም ልት​ከ​ፍ​ት​ለት መጣች።


跟着我们:

广告


广告