ዮሐንስ 16:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ነገር ግን ይህን ስለ ነገርኋችሁ በልባችሁ ኀዘን ሞላ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ይህን በመናገሬም ልባችሁ በሐዘን ተሞልቷል፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ነገር ግን ይህን ስለ ነገርኋችሁ ኀዘን በልባችሁ ሞልቶአል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ይሁን እንጂ ይህን ሁሉ ስለ ነገርኳችሁ ልባችሁ በሐዘን ተሞልቶአል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 ነገር ግን ይህን ስለ ተናገርኋሁ ኀዘን በልባችሁ ሞልቶአል። 参见章节 |