ዮሐንስ 14:25 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 “ከእናንተም ጋር ሳለሁ ይህን ነገርኋችሁ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም25 “አሁን ከእናንተ ጋራ እያለሁ ይህን ሁሉ ነግሬአችኋለሁ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 “በእናንተ ዘንድ ስኖር ይህን ነግሬአችኋለሁ፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም25 “አሁን ከእናንተም ጋር እያለሁ ይህን ነገር ነግሬአችኋለሁ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)25 ከእናንተ ዘንድ ስኖር ይህን ነግሬአችኋለሁ፤ 参见章节 |