ዮሐንስ 12:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ጌታችን ኢየሱስም እንዲህ አለ፥ “ለምቀበርበት ቀን ትጠብቀው ዘንድ ተዉአት። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም7 ኢየሱስም እንዲህ አለ፤ “ይህ ሽቱ ለቀብሬ ቀን የታሰበ ስለ ሆነ እንድታቈየው ተዋት፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ኢየሱስም “ለምቀበርበት ቀን እንድትጠብቀው ተውአት፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 ኢየሱስም እንዲህ አለ፦ “ለምቀበርበት ቀን ያደረገችው ዝግጅት ስለ ሆነ ተዉአት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)7 ኢየሱስም፦ “ለምቀበርበት ቀን እንድትጠብቀው ተውአት፤ 参见章节 |