ዮሐንስ 12:43 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)43 ከእግዚአብሔር ክብር ይልቅ የሰውን ክብር ወደዋልና። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም43 ይህም የሆነው በእግዚአብሔር ከመመስገን ይልቅ በሰው መመስገንን ስለ ወደዱ ነው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)43 ከእግዚአብሔር ክብር ይልቅ የሰውን ክብር ወደዋልና። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም43 ይህንንም ያደረጉት ከእግዚአብሔር ከሚገኘው ክብር ይልቅ ከሰው የሚገኘውን ክብር ስለ ወደዱ ነው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)43 ከእግዚአብሔር ክብር ይልቅ የሰውን ክብር ወደዋልና። 参见章节 |