ዮሐንስ 10:31 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)31 ዳግመኛም አይሁድ ሊወግሩት ድንጋይ አነሡ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም31 አይሁድ ሊወግሩት እንደ ገና ድንጋይ አነሡ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)31 አይሁድ ሊወግሩት ደግመው ድንጋይ አነሡ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም31 በዚህ ጊዜ አይሁድ ኢየሱስን ለመውገር እንደገና ድንጋይ አነሡ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)31 አይሁድ ሊወግሩት ደግመው ድንጋይ አነሡ። 参见章节 |