ዮሐንስ 1:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ብርሃንም በጨለማ ያበራል፤ ጨለማም አላገኘውም። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም5 ብርሃንም በጨለማ ያበራል፤ ጨለማውም አላሸነፈውም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ብርሃንም በጨለማ ይበራል፤ ጨለማም አላሸነፈውም። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 ብርሃን በጨለማ ያበራል፤ ጨለማም ብርሃንን አያሸንፈውም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)5 ብርሃንም በጨለማ ይበራል፥ ጨለማም አላሸነፈውም። 参见章节 |