ዮሐንስ 1:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 የተላኩትም ከፈሪሳውያን ነበሩ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም24 ከተላኩትም ፈሪሳውያን አንዳንዶቹ፣ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 የተላኩትም ከፈሪሳውያን ነበሩ፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም24 ሰዎቹ የተላኩት ከፈሪሳውያን ነበረ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)24-25 የተላኩትም ከፈሪሳውያን ነበሩና፦ እንኪያስ አንተ ክርስቶስ ወይም ኤልያስ ወይም ነቢዩ ካይደለህ፥ ስለ ምን ታጠምቃለህ? ብለው ጠየቁት። 参见章节 |