ዮሐንስ 1:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 እርሱም፥ “እኔ ክርስቶስ አይደለሁም” ብሎ አመነ እንጂ አልካደም። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም20 ከመመስከርም ወደ ኋላ አላለም፤ “እኔ ክርስቶስ አይደለሁም፤” ብሎ በግልጽ መሰከረ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 መሰከረም፤ አልካደምም፤ “እኔ ክርስቶስ አይደለሁም፤” ብሎ መሰከረ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 እርሱ “እኔ መሲሕ አይደለሁም” ሲል መሰከረ እንጂ አልካደም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)20 መሰከረም አልካደምም እኔ ክርስቶስ አይደለሁም ብሎ መሰከረ። 参见章节 |