ኢዮብ 9:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ፀሐይን ያዝዛታል፥ አትወጣምም፤ ከዋክብትንም ያትማል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም7 ፀሓይን ያዝዛታል፤ አትወጣምም፤ ከዋክብትንም በማኅተም ያሽጋል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ፀሐይን ያዝዛታል፥ አትወጣምም፥ ከዋክብትንም ያትማል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 ፀሐይ እንዳትወጣ ሊያደርግ ይችላል፤ ከዋክብትም እንዳያበሩ ያደርጋል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)7 ፀሐይን ያዝዛታል፥ አትወጣምም፥ ከዋክብትንም ያትማል። 参见章节 |