ኢዮብ 9:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 በልቡ ጠቢብ ነው፥ ኀይለኛም፥ ታላቅም ነው፤ ክፉስ ሆኖ በፊቱ የቆመ ማን ነው? 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም4 ጥበቡ ጥልቅ፣ ኀይሉም ታላቅ ነውና፤ እርሱን ተቃውሞ ያለ አንዳች ጕዳት የሄደ ማን ነው? 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ልቡ ጠቢብ፥ ኃይሉም ታላቅ ነው፥ እርሱንስ ተዳፍሮ በደኅና የቆየ ማን ነው? 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 እግዚአብሔር ጠቢብና ኀያል ነው፤ ማነው እርሱን ተቋቊሞ ያልተሸነፈ? 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 ልቡ ጠቢብ፥ ኃይሉም ታላቅ ነው፥ ደፍሮትስ በደኅና የሄደ ማን ነው? 参见章节 |