ኢዮብ 9:34 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)34 በትሩ ከእኔ ላይ በራቀ ነበር፤ ግርማውም ባላስፈራኝ ነበር። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም34 ግርማው እንዳያስፈራኝ፣ እግዚአብሔር በትሩን ከእኔ ላይ ቢያነሣ፣ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)34 በትሩን ከእኔ ላይ ያርቅ፥ ግርማውም አያስፈራኝ፥ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)34 በትሩን ከእኔ ላይ ያርቅ፥ ግርማውም አያስፈራኝ፥ 参见章节 |