ኢዮብ 9:31 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)31 በአዘቅት ውስጥ ታሰጥመኛለህ፤ ልብሴም ይጸየፈኛል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም31 ልብሴ እንኳ እስኪጸየፈኝ ድረስ፣ በዐዘቅት ውስጥ ታሰጥመኛለህ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)31 በአዘቅት ውስጥ ታሰጥመኛለህ፥ ልብሴም ይጸየፈኛል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም31 ይህም ሁሉ ሆኖ አንተ ወደ አዘቅት ትጥለኛለህ፤ የገዛ ልብሴ እንኳ ይጸየፈኛል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)31 በአዘቅት ውስጥ ታሰጥመኛለህ፥ ልብሴም ይጸየፈኛል። 参见章节 |