ኢዮብ 8:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ስለዚህ የቀደመውን ትውልድ ጠይቅ፥ አባቶችንም በየወገናቸው በትጋት መርምር፥ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም8 “የቀደመውን ትውልድ ጠይቅ፤ አባቶቻቸውም የደረሱበትን መርምረህ አግኝ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 “እንግዲህ የቀደመውን ትውልድ ጠይቅ፥ አባቶቻቸውም ለመረመሩት ነገር ትኩረት ስጥ፥ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 “እስቲ የጥንቱን ትውልድ ጠይቅ የቀድሞ አባቶቻቸውን ልምድ ተመራመር። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8-9 ዘመናችን በምድር ላይ እንደ ጥላ ነውና እኛ የትናንት ብቻ ነን፥ ምንም አናውቅም፥ ስለዚህ የቀደመውን ትውልድ ጠይቅ፥ አባቶቻቸውም ለመረመሩት ነገር ትጋ፥ 参见章节 |