ኢዮብ 8:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 የቅኖችን አፍ ሳቅ ይሞላል፥ ከንፈሮቻቸውንም ምስጋና ይሞላል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም21 እንደ ገና አፍህን በሣቅ፣ ከንፈሮችህንም በእልልታ ይሞላል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 አፍህን እንደገና በሳቅ፥ ከንፈሮችህንም በእልልታ ይሞላዋል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም21 ስለዚህ አንተንም በደስታ እንድትስቅና ‘እልል’ እንድትል ያደርግሃል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)21 አፍህን እንደ ገና ሳቅ ይሞላል፥ ከንፈሮችህንም እልልታ ይሞላል። 参见章节 |