Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 7:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

13 እኔም፦ አል​ጋዬ ያጽ​ና​ናኝ ይሆን? መኝ​ታ​ዬስ ደስ ያሰ​ኘኝ ይሆን? እላ​ለሁ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

13 ዐልጋዬ ያጽናናኛል፣ መኝታዬም ማጕረምረሜን ይቀንስልኛል ባልሁ ጊዜ፣

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

13 እኔም፦ አልጋዬ ያጽናናኛል፥ መኝታዬም የኀዘን እንጉርጉሮዬን ያቀልልኛል ባልሁ ጊዜ፥

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

13 ‘አልጋዬ ያጽናናኛል፤ መኝታዬ ሕመሜን ያስታግሥልኛል፤’ ብዬ አሰብኩ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

13 እኔም፦ አልጋዬ ያጽናናኛል፥ መኝታዬም የኀዘን እንጕርጕሮዬን ያቀልልኛል ባልሁ ጊዜ፥

参见章节 复制




ኢዮብ 7:13
6 交叉引用  

ተዘ​ልዬ አል​ተ​ቀ​መ​ጥ​ሁም፥ ፀጥ​ታም አላ​ገ​ኘ​ሁም፥ አላ​ረ​ፍ​ሁም። ነገር ግን መከራ ደረ​ሰ​ች​ብኝ።”


አን​ተም በሕ​ልም ታስ​ፈ​ራ​ራ​ኛ​ለህ፥ በራ​እ​ይም ታስ​ደ​ነ​ግ​ጠ​ኛ​ለህ፤


በጭ​ን​ቀቴ ደክ​ሜ​አ​ለሁ፤ ሌሊ​ቱን ሁሉ አል​ጋ​ዬን አጥ​ባ​ለሁ፥ በዕ​ን​ባ​ዬም መኝ​ታ​ዬን አር​ሳ​ለሁ።


የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ምስ​ጋና ተና​ገሩ፥ ኀይ​ሉ​ንና ያደ​ረ​ገ​ው​ንም ተአ​ም​ራት።


跟着我们:

广告


广告