Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 6:28 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

28 አሁ​ንም፥ ፊታ​ች​ሁን አይቼ ሐሰት አል​ና​ገ​ርም።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

28 “አሁን ግን ፈቃዳችሁ ቢሆን ወደ እኔ ተመልከቱ፤ ፊት ለፊት እዋሻችኋለሁን?

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

28 አሁንም፥ እባካችሁ፥ ወደ እኔ ተመልከቱ፥ በፊታችሁም ሐሰት አልናገርም።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

28 እባካችሁ ፊቴን ተመልከቱ፤ በፊታችሁ እዋሻለሁን?

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

28 አሁንም፥ እባካችሁ፥ ወደ እኔ ተመልከቱ፥ በፊታችሁም ሐሰት አልናገርም።

参见章节 复制




ኢዮብ 6:28
6 交叉引用  

ንግ​ግር አታ​ብዛ፤ የሚ​ከ​ራ​ከ​ርህ የለ​ምና።


እና​ንተ ግን የዐ​መፅ ባለ መድ​ኀ​ኒ​ቶች፥ ሁላ​ች​ሁም የክ​ፋት ፈዋ​ሾች ናችሁ።


እን​ዲ​ህስ ባይ​ሆን ሐሰ​ተኛ ነህ የሚ​ለኝ፥ ነገ​ሬ​ንስ እንደ ኢም​ንት የሚ​ያ​ደ​ር​ገው ማን ነው?”


አን​ደ​በቴ ዐመ​ፅን አይ​ና​ገ​ርም፤ ነፍ​ሴም የዐ​መፅ አሳ​ብን አት​ማ​ርም፤


ልቤም ንጹሕ ነገ​ርን ያስ​ባል፥ የከ​ን​ፈ​ሮ​ችም ማስ​ተ​ዋል ንጹሕ ነገ​ርን ይመ​ረ​ም​ራል።


ቃሌ ሐሰት ያይ​ደለ እው​ነት ነው። አን​ተም የዐ​መፅ ቃላ​ትን አት​ሰ​ማም።


跟着我们:

广告


广告