Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 6:25 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

25 የእ​ው​ነ​ተኛ ሰው ቃል ሐሰ​ትን ይመ​ስ​ላል፥ ከእ​ና​ንተ ዘንድ ኀይ​ልን የም​ጠ​ይቅ አይ​ደ​ለ​ምና።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

25 የቅንነት ቃል ምንኛ ኀያል ነው! የእናንተ ክርክር ግን ምን ፋይዳ አለው?

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

25 የቅንነት ቃል እንዴት ኃይለኛ ነው! የእናንተ ሙግት ግን ምን ይገሥጻል?

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

25 እውነተኛ ቃል መራራ ቢሆንም ተቀባይነት አለው፤ የእናንተ ትችት ግን ለምንም አይጠቅምም።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

25 የቅንነት ቃል እንዴት ኃይለኛ ነው! የእናንተ ሙግት ግን ምን ይገሥጻል?

参见章节 复制




ኢዮብ 6:25
15 交叉引用  

ላዳ​ም​ጣ​ችሁ አይ​ገ​ባ​ኝም፥ ጥበብ ከእ​ና​ንተ ጠፍ​ታ​ለ​ችና።


ለምን በከ​ንቱ ታጽ​ና​ኑ​ኛ​ላ​ችሁ? በእ​ና​ንተ ዘንድ ግን ዕረ​ፍት የለ​ኝም።”


እን​ዲ​ህስ ባይ​ሆን ሐሰ​ተኛ ነህ የሚ​ለኝ፥ ነገ​ሬ​ንስ እንደ ኢም​ንት የሚ​ያ​ደ​ር​ገው ማን ነው?”


እነሆ፥ ሁላ​ች​ሁም፥ በክ​ፉ​ዎች ላይ ክፋት እን​ደ​ም​ት​መ​ጣ​ባ​ቸው ታው​ቃ​ላ​ችሁ።


ደግ​ሞም እንደ ኀጢ​አ​ተኛ አደ​ረ​ጉት እንጂ ለኢ​ዮብ የሚ​ገባ መልስ መመ​ለስ ስላ​ል​ቻሉ በሦ​ስቱ ባል​ን​ጀ​ሮቹ ላይ ተቈጣ።


በቃ​ልህ በሽ​ተ​ኞ​ችን ታስ​ነሣ ነበር፥ የሚ​ብ​ረ​ከ​ረ​ከ​ው​ንም ጕል​በት ታጸና ነበር።


“አስ​ተ​ም​ሩኝ፥ እኔም አዳ​ም​ጣ​ች​ኋ​ለሁ፤ የተ​ሳ​ሳ​ት​ሁ​ትም ካለ አስ​ረ​ዱኝ።


የን​ግ​ግ​ራ​ች​ሁም ማጽ​ና​ናት ዕረ​ፍ​ትን አይ​ሰ​ጠ​ኝም፤ የአ​ን​ደ​በ​ታ​ች​ሁም ቅል​ጥ​ፍና ደስ አያ​ሰ​ኘ​ኝም።


በሐሰት የሚመሰክሩ በሰይፍ ይገድላሉ፤ በአፋቸው ሰይፍ አለና። የጠቢባን ምላስ ግን የቈሰለውን ይፈውሳል።


ክፉ ሰው ግን ምክርን አይሰማትም፤ ለማኅበሩም መልካምና መጥፎ ነው የሚለው የለም።


ሞትና ሕይወት በምላስ እጅ ናቸው፤ የሚያጸኑአትም ፍሬዋን ይበላሉ።


跟着我们:

广告


广告