ኢዮብ 6:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 ለምን? በውኑ፦ ከእናንተ አንዳች ነገር ጠየቅሁን? ወይስ፦ ከእናንተ ኀይልን ተመኘሁን? 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም22 ለመሆኑ፣ ‘ስለ እኔ ሆናችሁ አንድ ነገር ስጡልኝ፣ በዕዳ የተያዘብኝንም በሀብታችሁ አስለቅቁልኝ!’ ብያለሁን? 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 በውኑ፦ አንዳች ነገር አምጡልኝ፥ ወይስ፦ ከብልጽግናችሁ ስጦታ አቅርቡልኝ፥ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 ለመሆኑ ይህን ወይም ያንን ስጡኝ፥ ወይም በሀብታችሁ ታደጉኝ ብያችኋለሁን? 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)22 በውኑ፦ አንዳች ነገር አምጡልኝ፥ ወይስ፦ ከብልጥግናችሁ ስጦታ አቅርቡልኝ፥ 参见章节 |