ኢዮብ 6:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ያከብሩኝ የነበሩ እነዚያ፥ አሁን እንደ በረዶና እንደ ረጋ አመዳይ ሆኑብኝ፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም16 በረዶ በሟሟ ጊዜ ወንዙ ይደፈርሳል፤ ዐመዳይም በቀለጠ ጊዜ ይሞላል፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ከበረዶ የተነሣ ደፈረሱ፥ አመዳይም ተሰወረባቸው፥ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 ወንዞቹ በክረምት ወራት በበረዶ ተሞልተው ይሸፈናሉ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 ከበረዶ የተነሣ ደፈረሱ፥ አመዳይም ተሰወረባቸው፥ 参见章节 |