Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 6:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

11 እታ​ገሥ ዘንድ ጕል​በቴ ምን​ድን ነው? ነፍ​ሴም ትጽ​ናና ዘንድ ዘመኔ ምን​ድን ነው?

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

11 “አሁንም ተስፋ አደርግ ዘንድ ብርታቴ፣ እታገሥስ ዘንድ አለኝታዬ ምንድን ነው?

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

11 እጠብቅ ዘንድ ጉልበቴ ምንድነው? እታገሥም ዘንድ ፍጻሜዬ ምንድነው?

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

11 በሕይወት ለመኖር የሚያበቃ ምን ብርታት አለኝ? ተስፋ ከሌለኝስ ለምን እኖራለሁ?

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

11 እጠብቅ ዘንድ ጕልበቴ ምንድር ነው? እታገሥም ዘንድ ፍጻሜዬ ምንድር ነው?

参见章节 复制




ኢዮብ 6:11
15 交叉引用  

የሕ​ይ​ወቴ ዘመን አጭር አይ​ደ​ለ​ምን? ጥቂት አርፍ ዘንድ ተወኝ፤


በነ​ፋስ እንደ ረገፈ ቅጠል ታፍ​ሰ​ኛ​ለ​ህን? ወይስ ነፋስ እን​ደ​ሚ​ወ​ስ​ደው ዕብቅ ታሳ​ድ​ደ​ኛ​ለ​ህን?


እኔ እንደ አረጀ ረዋት፥ ብልም እን​ደ​ሚ​በ​ላው ልብስ ነኝ።


ነፍ​ሴን የሚ​ያ​ወ​ጣት ያስ​ጨ​ን​ቀ​ኛል መቃ​ብ​ር​ንም እመ​ኘ​ዋ​ለሁ፤ ግን አላ​ገ​ኘ​ውም፤


ብዘ​ገ​ይም ሲኦል ቤቴ ናት፤ ምን​ጣ​ፌም በጨ​ለማ ተነ​ጥ​ፎ​አል።


ሰው የሚ​ዘ​ል​ፈኝ አይ​ደ​ለም፤ ስለ ምንስ አል​ቈ​ጣም?


“ማንን ትደ​ግ​ፋ​ለህ? ማን​ንስ ልት​ረዳ ትወ​ድ​ዳ​ለህ? ጥን​ቱን ኀይሉ ብዙ፥ ክን​ዱም ጽኑ የሆነ እርሱ አይ​ደ​ለ​ምን?


ጕል​በቴ የድ​ን​ጋይ ጉል​በት ነውን? በውኑ ሥጋ​ዬስ እንደ ናስ ነውን?


መታ​መ​ኛው የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ስም የሆነ፥ ወደ ከንቱ ነገር፥ ወደ ቍጣና ወደ ሐሰ​ትም፥ ያል​ተ​መ​ለ​ከተ ሰው ብፁዕ ነው።


አቤቱ አም​ላኬ፥ ብዙ ተአ​ም​ራ​ት​ህን አደ​ረ​ግህ፥ አሳ​ብ​ህ​ንም ምንም የሚ​መ​ስ​ለው የለም፤ አወ​ራሁ፥ ተና​ገ​ርሁ፥ ከቍ​ጥ​ርም በዛ።


跟着我们:

广告


广告