ኢዮብ 5:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 እርሱ የማይመረመረውን ታላቅ ነገርና የማይቈጠረውን የከበረና ድንቅ ነገር ያደርጋል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም9 እርሱ፣ የማይመረመሩ ድንቅ ነገሮች፣ የማይቈጠሩም ታምራት ያደርጋል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 የማይመረመረውን ታላቅ ነገርና የማይቈጠረውን ተአምራት ያደርጋል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 እርሱ የማይቈጠረውን ተአምራት፦ የማይመረመረውን ታላቅ ነገር ያደርጋል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)9 የማይመረመረውን ታላቅ ነገርና የማይቈጠረውን ተአምራት ያደርጋል። 参见章节 |