ኢዮብ 42:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 መስማትንስ ስለ አንተ ቀድሞ በጆሮዬ ሰምቼ ነበር፤ አሁን ግን ዐይኔ አየችህ፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም5 ጆሮዬ ስለ አንተ ሰምታ ነበር፤ አሁን ግን ዐይኔ አየችህ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 መስማትንስ በጆሮ በመስማት ሰምቼ ነበር፥ አሁን ግን ዓይኔ አየችህ፥ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 እኔ እስከ አሁን ስለ አንተ የማውቀው፥ ሰዎች የነገሩኝን በመስማት ብቻ ነበር፤ አሁን ግን በዐይኖቼ አየሁህ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)5 መስማትንስ በጆሮ በመስማት ሰምቼ ነበር፥ አሁን ግን ዓይኔ አየችህ፥ 参见章节 |