Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 42:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

15 ከሰ​ማይ በታች እንደ ኢዮብ ሴቶች ልጆች ያሉ የተ​ዋቡ ሴቶች በሀ​ገሩ ሁሉ አል​ተ​ገ​ኙም፤ አባ​ታ​ቸ​ውም ከወ​ን​ድ​ሞ​ቻ​ቸው ጋር ርስት ሰጣ​ቸው።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

15 እንደ ኢዮብ ሴቶች ልጆች የተዋቡ ሴቶች በምድሪቱ ሁሉ አልተገኙም፤ አባታቸውም ከወንድሞቻቸው ጋራ ርስት ሰጣቸው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

15 እንደ ኢዮብ ሴቶች ልጆችም ያሉ የተዋቡ ሴቶች በአገሩ ሁሉ አልተገኙም፥ አባታቸውም ከወንድሞቻቸው ጋር ርስት ሰጣቸው።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

15 በዓለም ላይ የኢዮብን ሴቶች ልጆች በቊንጅና የሚወዳደሩአቸው ሴቶች አልነበሩም፤ አባታቸውም ከወንድሞቻቸው ጋር ርስት አካፈላቸው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

15 እንደ ኢዮብ ሴቶች ልጆችም ያሉ የተዋቡ ሴቶች በአገሩ ሁሉ አልተገኙም፥ አባታቸውም ከወንድሞቻቸው ጋር ርስት ሰጣቸው።

参见章节 复制




ኢዮብ 42:15
7 交叉引用  

የመ​ጀ​መ​ሪ​ያ​ይ​ቱን ስም ዕለት፥ የሁ​ለ​ተ​ኛ​ይ​ቱ​ንም ስም ቃስያ፥ የሦ​ስ​ተ​ኛ​ይ​ቱ​ንም ስም አማ​ል​ት​ያ​ስ​ቂ​ራስ ብሎ ሰየ​ማ​ቸው።


ኢዮ​ብም ከደ​ዌው ከዳነ በኋላ መቶ ሰባ ዓመት ኖረ፥ ኢዮ​ብም የኖ​ረ​በት ዘመን ሁሉ ሁለት መቶ አርባ ነው። ልጆ​ቹ​ንና የልጅ ልጆ​ቹ​ንም እስከ አራት ትው​ልድ ድረስ አየ።


ለሰው ልጆች ኀይ​ል​ህን የመ​ን​ግ​ሥ​ት​ህ​ንም ክብር ታላ​ቅ​ነት ያስ​ታ​ውቁ ዘንድ።


“የሰ​ለ​ጰ​ዓድ ልጆች እው​ነት ተና​ግ​ረ​ዋል፤ በአ​ባ​ታ​ቸው ወን​ድ​ሞች መካ​ከል የር​ስት ድርሻ ስጣ​ቸው፤ የአ​ባ​ታ​ቸ​ውን ርስት ለእ​ነ​ርሱ ስጥ።


“ያን​ጊ​ዜም ሙሴ ተወ​ለደ፤ በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ፊትም የተ​ወ​ደደ ሆነ፤ ለሦ​ስት ወርም በአ​ባቱ ቤት አሳ​ደ​ጉት።


ከየ​ነ​ገ​ዳ​ችሁ ሁሉ ሦስት ሦስት ሰዎ​ችን አምጡ፥ ተነ​ሥ​ተ​ውም ሀገ​ሪ​ቱን ይዙ​ሩ​አት፤ ለመ​ክ​ፈ​ልም እን​ዲ​ያ​መች ገል​ጠው ይጻ​ፉ​አት፤ ወደ እኔም ይመ​ለ​ሳሉ።


跟着我们:

广告


广告