Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 41:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

6 አን​ጀ​ቶቹ የናስ አራ​ዊት ናቸው፤ የቆ​ዳ​ውም ጽናት እንደ ዓለት ድን​ጋይ ነው።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

6 ነጋዴዎችስ በርሱ ላይ ይከራከራሉን? ለቸርቻሪዎችስ ያከፋፍሉታል?

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

6 የፊቱንስ ደጆች የሚከፍት ማን ነው? በጥርሶቹ ዙሪያ ግርማ አለ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

6 ዓሣ ነጋዴዎች እርሱን ለመግዛት ይጫረታሉን? ቈራርጠውስ ይከፋፈሉታልን?

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

6 የፊቱንስ ደጆች የሚከፍት ማን ነው? በጥርሶቹ ዙሪያ ግርማ አለ።

参见章节 复制




ኢዮብ 41:6
3 交叉引用  

የፊ​ቱ​ንስ ደጆች የሚ​ከ​ፍት ማን ነው? በጥ​ር​ሶቹ ዙሪ​ያም ግርማ አለ።


እርስ በር​ሳ​ቸው የተ​ጣ​በቁ ናቸ​ውና፥ ነፋ​ስም በመ​ካ​ከ​ላ​ቸው መግ​ባት አይ​ች​ልም።


ከዚ​ህም በኋላ ፈር​ተው ሠላሳ ሰዎ​ችን በእ​ርሱ ላይ ሾሙ፤ ከእ​ር​ሱም ጋር ተቀ​መጡ።


跟着我们:

广告


广告