ኢዮብ 41:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 የሲኦልም ጥልቀት እንደ ምርኮ ነው። ቀላዩንም እንደ መመላለሻ መንገድ ያደርጋል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም23 የሥጋው ንብርብር እርስ በርስ የተጣበቀ፣ በላዩ የጸናና ከቦታው የማይናጋ ነው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ቀላዩን እንደ ድስት ያፈላዋል፥ ባሕሩንም እንደ ሽቱ ምንቸት ያደርገዋል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም23 ሥጋው ድርብርብ ሆኖ እርስ በርሱ የተጣበቀ ስለ ሆነ ሰውነቱ እንደ ብረት የጠነከረ ነው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)23 ቀላዩን እንደ ድስት ያፈላዋል፥ ባሕሩንም እንደ ሽቱ ምንቸት ያደርገዋል። 参见章节 |