ኢዮብ 41:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 ቀላይዋን እንደ ብረት ድስት ያፈላታል፤ ባሕሩም ምድረ በዳ ይመስለዋል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም22 ብርታት በዐንገቱ ውስጥ አለ፤ አሸባሪነትም በፊቱ እመር እመር ይላል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 የአካሉ ታችኛው ክፍል እንደ ስለታም ገል ነው፥ እንደ መዳመጫም በጭቃ ላይ ያልፋል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 የአንገቱ ደንደስ ኀይልን የተሞላ ነው፤ የፊቱም ግርማ እጅግ አስፈሪ ነው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)22 ታቹ እንደ ስለታም ገል ነው፥ እንደ መዳመጫም በጭቃ ላይ ያልፋል። 参见章节 |