ኢዮብ 41:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 መኝታው እንደ ስለታም ድንጋይ ነው፤ የባሕር ወርቅ ሁሉ በእርሱ ዘንድ እንደማይቈጠር ጭቃ ነው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም21 እስትንፋሱ ከሰል ያቀጣጥላል፤ የእሳትም ነበልባል ከአፉ ይወጣል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 ዱላን እንደ ገለባ ይቈጥረዋል፥ ሰይፎች ሲንቀጠቀጡ ይስቃል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም21 የትንፋሹ ግለት ከሰል ያቀጣጥላል፤ የእሳት ነበልባልም ከአፉ ይወጣል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)21 በሎታውን እንደ ገለባ ይቈጥረዋል፥ ሰላጢኑም ሲሰበቅ ይስቃል። 参见章节 |