Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 41:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

16 በተ​መ​ለ​ሰም ጊዜ አራ​ዊ​ትና እን​ስሳ ይፈ​ራሉ፥ በም​ድ​ርም ላይ የሚ​ን​ቀ​ሳ​ቀሱ ሁሉ ይሸ​በ​ራሉ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

16 እጅግ የተቀራረቡ ስለ ሆኑ፣ ነፋስ በመካከላቸው አያልፍም፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

16 ልቡ እንደ ድንጋይ የደነደነ ነው፥ እንደ ወፍጮ ድንጋይ የጸና ነው።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

16 አንዱ ከሌላው ጋር እጅግ የተጣበቀ በመሆኑ፥ በመካከላቸው ነፋስ እንኳ ማለፍ አይችልም።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

16 ልቡ እንደ ድንጋይ የደነደነ ነው፥ እንደ ወፍጮ ድንጋይ የጸና ነው።

参见章节 复制




ኢዮብ 41:16
2 交叉引用  

ልቡ እንደ ዋሻ ድን​ጋይ የደ​ነ​ደነ ነው፤ እንደ ወፍጮ ድን​ጋ​ይም የጸና ነው።


ሰይ​ፍና ጦር፥ ፍላ​ጻና መው​ጊ​ያም ቢያ​ገ​ኙት ምንም አያ​ደ​ር​ጉ​ትም።


跟着我们:

广告


广告