ኢዮብ 41:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ልቡ እንደ ዋሻ ድንጋይ የደነደነ ነው፤ እንደ ወፍጮ ድንጋይም የጸና ነው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም15 ጀርባው፣ አንድ ላይ የተጣበቁ፣ የጋሻ ረድፎች አሉት፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ሥጋውም እርስ በርስ የተጣበቀ ነው፥ ምንም ላያንቀሳቅሳቸው በእርሱ ላይ ጸንተዋል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 የጀርባው ቆዳዎች በመደዳ እንደ ተደረደሩ ጋሻዎች ናቸው፤ እጅግ የተጣበቁም ስለ ሆኑ እንደ ብረት ጠንካሮች ናቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 የሥጋውም ቅርፊት የተጣበቀ ነው፥ እስከማይንቀሳቀሱም ድረስ በእርሱ ላይ ጸንተዋል። 参见章节 |