ኢዮብ 41:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 በአንገቱ ኀይል ታድራለች፤ ለሚያየውም በፊቱ ሞት ይውላል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም13 የደረበውን ልብስ ማን ሊያወልቅ ይችላል? ማንስ ሊለጕመው ወደ መንጋጋው ይቀርባል? 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 እስትንፋሱ ከሰልን ታቃጥላለች፥ ነበልባልም ከአፉ ይወጣል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 ድርብርብ የሆነ ቆዳውን ለመግፈፍና መንጋጋውንስ ለመፈልቀቅ ማን ይችላል? 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)13 እስትንፋሱ ከሰልን ታቃጥላለች፥ ነበልባልም ከአፉ ይወጣል። 参见章节 |