Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 41:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

11 የከ​ሰል እሳት እን​ደ​ሚ​ቃ​ጠ​ል​በት ምድጃ ከአ​ፍ​ን​ጫው ጢስ ይወ​ጣል።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

11 ነክቶት በሰላም የሚሄድ ማን ነው? ከሰማይ በታች ማንም የለም።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

11 ከአፉ ፋናዎች ይወጣሉ፥ የእሳትም ፍንጣሪ ይረጫል።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

11 ከሰማይ በታች ያለው ነገር ሁሉ የእኔ ነው፤ ታዲያ፥ እንድመልስለት ለእኔ ያበደረ ማነው?

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

11 ከአፉ ፋናዎች ይወጣሉ፥ የእሳትም ፍንጣሪ ይረጫል።

参见章节 复制




ኢዮብ 41:11
18 交叉引用  

ሲኦል በፊቱ ራቁ​ቱን ነው፥ ሞት​ንም ከእ​ርሱ የሚ​ጋ​ር​ደው የለም።


እር​ሱም በሰ​ማይ ያለ​ውን ይመ​ለ​ከ​ታል፥ በም​ድ​ርም ያለ​ውን ሁሉ ያው​ቃል።


በውኑ አንተ ከእኔ ትርቅ ዘንድ፥ እኔ ከአ​ንተ የተ​ቀ​በ​ል​ሁት አለን? አንተ ትመ​ር​ጣ​ለህ እንጂ እኔ አይ​ደ​ለ​ሁ​ምና፤ ስለ​ዚህ የም​ታ​ው​ቀው ካለ ተና​ገር።


ጻድ​ቅስ ብት​ሆን ምን ትሰ​ጠ​ዋ​ለህ? ወይስ ከእ​ጅህ ምንን ይቀ​በ​ላል?


እስ​ት​ን​ፋሱ እንደ ፍም ናት። ነበ​ል​ባ​ልም ከአፉ ይወ​ጣል።


ተራ​ሮ​ችን ይነ​ቅ​ላል፤ አያ​ው​ቁ​ት​ምም፤ በቍ​ጣ​ውም ይገ​ለ​ብ​ጣ​ቸ​ዋል።


በእ​ስ​ራ​ኤል የተ​መ​ሰ​ገ​ንህ አንተ ግን በቅ​ዱ​ሳ​ንህ ትኖ​ራ​ለህ።


አቤቱ፥ አም​ላኬ፥ ወደ አንተ ነፍ​ሴን አነ​ሣ​ለሁ።


ደስ​ታ​ንና ማዳ​ን​ህን ስጠኝ፥ በጽኑ መን​ፈ​ስም አጽ​ናኝ።


አሁ​ንም ቃሌን በእ​ው​ነት ብት​ሰሙ፥ ኪዳ​ኔ​ንም ብት​ጠ​ብቁ፥ ምድር ሁሉ የእኔ ናትና ከአ​ሕ​ዛብ ሁሉ የተ​መ​ረጠ ርስት ትሆ​ኑ​ል​ኛ​ላ​ችሁ።


ብድ​ሩን ይከ​ፍል ዘንድ ለእ​ርሱ አስ​ቀ​ድሞ ማን አበ​ደ​ረው?”


“ምድር በመ​ላዋ የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ናትና።”


እን​ግ​ዲህ “ይህ ለጣ​ዖት የተ​ሠዋ ነው” ያላ​ችሁ ቢኖር ግን፥ ስለ ነገ​ራ​ች​ሁና ባል​ን​ጀ​ራ​ች​ሁም የሚ​ጠ​ራ​ጠር ስለ​ሆነ አት​ብሉ።


እነሆ፥ ሰማይ፥ ሰማየ ሰማ​ያ​ትም፥ ምድ​ርም፥ በእ​ር​ስ​ዋም ያለው ሁሉ የአ​ም​ላ​ክህ የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ነው።


እነሆ፥ የም​ድር ሁሉ ጌታ የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር የቃል ኪዳኑ ታቦት በፊ​ታ​ችሁ ዮር​ዳ​ኖ​ስን ትሻ​ገ​ራ​ለች።


跟着我们:

广告


广告