ኢዮብ 40:32 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)32 እጅህን በላዩ ጫን፤ በአፉ የሚያደርገውን ጦርነት አስብ፥ እንግዲህም ወዲህ አትድገም፥ አላየህምን? ስለ እርሱስ የተባለውን አላደነቅህምን? 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)32 እስቲ እጅህን በላዩ ጫን፥ ፍልሚያውን በሚገባ ታስታውሳለህ፥ ሁለተኛም አይለምድህም።” 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)32 እጅህን በላዩ ጫን፥ ሰልፉን አስብ፥ እንግዲህም አትድገም። 参见章节 |