ኢዮብ 40:31 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)31 ጀልባዎች ሁሉ ቢሰበሰቡ የጅራቱን ቍርበት ሊሸከሙት አይችሉም። አጥማጆችም ራሱን በመረብ መያዝ አይችሉም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)31 በውኑ ቆዳውን በጦር፥ ራሱንስ በዓሣ ጦር ትሞላዋለህን? 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)31 በውኑ ቁርበቱን በጭሬ፥ ራሱንስ በዓሣ ጦር ትሞላዋለህን? 参见章节 |