Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 40:29 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

29 ከዎፍ ጋር እን​ደ​ም​ት​ጫ​ወት ከእ​ርሱ ጋር ትጫ​ወ​ታ​ለ​ህን? ወይስ እንደ ልጆች መጫ​ወቻ ዎፍ ታስ​ረ​ዋ​ለ​ህን?

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

29 ከወፍ ጋር እንደምትጫወት ከእርሱ ጋር ትጫወታለህን? ወይስ ለሴት ልጆችህ መዝናኛ እንዲሆን ታስረዋለህን?

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

29 ከወፍ ጋር እንደምትጫወት ከእርሱ ጋር ትጫወታለህን? ወይስ ለሴት ባሪያዎችህ ታስረዋለህን?

参见章节 复制




ኢዮብ 40:29
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告