27 በውኑ ወደ አንተ እጅግ ይለምናልን? በጣፈጠ ቃልስ ይናገርሃልን?
27 በውኑ ወደ አንተ በእጅግ ይማጸናልን? በለሰለሰ ቃል ይናገርሃልን?
27 በውኑ ወደ አንተ እጅግ ይለምናልን? በጣፈጠስ ቃል ይናገርሃልን?