ኢዮብ 40:26 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 ወይስ ስናጋ በጕንጩ ታደርጋለህን? ወይስ በችንካር ከንፈሩን ትበሳለህን? 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 ወይስ ስናጋ በአፍንጫው ታደርጋለህን? ወይስ በችንካር መንጋጋውን ትበሳለህን? 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)26 ወይስ ስናጋ በአፍንጫው ታደርጋለህን? ወይስ በችንካር ጕንጩን ትበሳለህን? 参见章节 |