Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 40:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

17 ጅራ​ቱን እንደ ጥድ ዛፍ ያወ​ዛ​ው​ዛል፤ የወ​ር​ቹም ጅማት የተ​ጐ​ነ​ጐነ ነው።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

17 ጅራቱ እንደ ጥድ ዛፍ ይወዛወዛል፤ የወርቹ ጅማት የተጐነጐነ ነው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

17 ጅራቱን እንደ ጥድ ዛፍ ያወዛውዛል፥ የወርቹ ጅማት የተጐነጐነ ነው።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

17 ጅራቱ እንደ ሊባኖስ ዛፍ ቀጥ ያለ ነው፤ የጭኑም ጅማት ወፍራምና ጠንካራ ነው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

17 ጅራቱን እንደ ጥድ ዛፍ ያወዛውዛል፥ የወርቹ ጅማት የተጐነጐነ ነው።

参见章节 复制




ኢዮብ 40:17
5 交叉引用  

እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ታላ​ላቅ አን​በ​ሪ​ዎ​ችን፥ ውኃ ያስ​ገ​ኘ​ውን ተን​ቀ​ሳ​ቃሽ ሕያው ፍጥ​ረ​ትን ሁሉ በየ​ወ​ገኑ፥ የሚ​በ​ርሩ አዕ​ዋ​ፍ​ንም ሁሉ በየ​ወ​ገ​ና​ቸው ፈጠረ። እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ያ መል​ካም እን​ደ​ሆነ አየ።


ቍር​በ​ትና ሥጋን አለ​በ​ስ​ኸኝ፤ በአ​ጥ​ን​ትና በዥ​ማ​ትም አጠ​ነ​ከ​ር​ኸኝ።


እነሆ፥ ብር​ታቱ በወ​ገቡ ውስጥ ነው፤ ኀይ​ሉም በሆዱ እን​ብ​ርት ውስጥ ነው።


የጐ​ድን አጥ​ንቱ እንደ ናስ ነው፤ የጀ​ር​ባው አጥ​ን​ቶ​ችም እንደ ብረት ዘን​ጎች ናቸው።


የሲ​ኦ​ልም ጥል​ቀት እንደ ምርኮ ነው። ቀላ​ዩ​ንም እንደ መመ​ላ​ለሻ መን​ገድ ያደ​ር​ጋል።


跟着我们:

广告


广告