ኢዮብ 4:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 እፍ ብሎባቸዋልና ይደርቃሉ፥ ጥበብም የላቸውምና ይጠፋሉ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም21 ያለ ጥበብ ይሞቱ ዘንድ፣ የድንኳናቸው ገመድ አልተነቀለምን?’ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 ገመዳቸው የተነቀለ አይደለምን? አለጥበብም ይሞታሉ።’” 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም21 ካስማው እንደ ተነቀለ ድንኳን ያለ ጥበብ ይሞታሉ።’ ” 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)21 ገመዳቸው የተነቀለ አይደለምን? አለጥበብም ይሞታሉ። 参见章节 |