Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 4:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

14 ድን​ጋ​ጤና መን​ቀ​ጥ​ቀጥ ያዙኝ፤ አጥ​ን​ቶቼም ሁሉ እጅግ ተነ​ዋ​ወጡ፤

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

14 ፍርሀትና መንቀጥቀጥ ያዘኝ፤ ዐጥንቶቼም ሁሉ ተናወጡ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

14 ድንጋጤ ወደቀብኝ፥ እንዲሁም መንቀጥቀጥ አጥንቶቼን ሁሉ ተነዋወጡ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

14 ፍርሀትና መርበድበድ ይዞኝ፥ አጥንቶቼ ሁሉ እንዲንቀጠቀጡ አደረገ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

14 አጥንቴን ሁሉ ያናወጡ ድንጋጤና መንቀጥቀጥ ወደቁብኝ።

参见章节 复制




ኢዮብ 4:14
11 交叉引用  

“ደግሞ በአ​ልጋ ላይ በደዌ ይገ​ሥ​ጸ​ዋል፥ አጥ​ን​ቱም ሁሉ ይን​ቋ​ቋል።


በሰ​ዎች ላይ ፍር​ሀት በወ​ደቀ ጊዜ በሌ​ሊት ከፍ​ር​ሀ​ትና ከድ​ምፅ ጋር


መን​ፈ​ሴም በፊቴ ዐለፈ፥ ሥጋ​ዬም፥ ጠጕ​ሬም ተቈጣ።


አን​ተም በሕ​ልም ታስ​ፈ​ራ​ራ​ኛ​ለህ፥ በራ​እ​ይም ታስ​ደ​ነ​ግ​ጠ​ኛ​ለህ፤


እኔም፥ “ከን​ፈ​ሮች የረ​ከ​ሱ​ብኝ ሰው በመ​ሆኔ፥ ከን​ፈ​ሮ​ቻ​ቸው በረ​ከ​ሱ​ባ​ቸው ሕዝብ መካ​ከል በመ​ቀ​መጤ ዐይ​ኖች የሠ​ራ​ዊ​ትን ጌታ ንጉ​ሡን እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ስለ አዩ ጠፍ​ቻ​ለ​ሁና ወዮ​ልኝ!” አልሁ።


እኔ ሰምቻለሁ፥ ልቤም ደነገጠብኝ፣ ከድምፁ የተነሣ ከንፈሮቼ ተንቀጠቀጡ፣ መንቀጥቀጥ ወደ አጥንቶቼ ውስጥ ገባ፣ በስፍራዬ ሆኜ ተናወጥሁ፣ በሚያስጨንቁን ሕዝብ ላይ እስኪመጣ ድረስ የመከራን ቀን ዝም ብዬ እጠብቃለሁ።


ዘካ​ር​ያ​ስም ባየው ጊዜ ደነ​ገጠ፤ ፍር​ሀ​ትም ረዓ​ድም ወረ​ደ​በት።


እር​ስ​ዋም በአ​የ​ችው ጊዜ ከአ​ነ​ጋ​ገሩ የተ​ነሣ ደነ​ገ​ጠ​ችና “ይህ እን​ዴት ያለ ሰላ​ምታ ነው?” ብላ ዐሰ​በች።


ባየሁትም ጊዜ እንደ ሞተ ሰው ሆኜ ከእግሩ በታች ወደቅሁ። ቀኝ እጁንም ጫነብኝ፤ እንዲህም አለኝ “አትፍራ፤ ፊተኛውና መጨረሻው እኔ ነኝ፤


跟着我们:

广告


广告