Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 39:28 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

28 በዓ​ለቱ ገደል ላይ ይኖ​ራል፤ በገ​ደሉ ገመ​ገ​ምና በጥጉ ያድ​ራል።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

28 በገደል ላይ ይኖራል፤ በዚያም ያድራል፤ ምሽጉም የቋጥኝ ጫፍ ነው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

28 የሌሊት መኖርያው ዓለት ነው፥ የዓለት ጫፍም መከላከያ ይሆነዋል።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

28 ንስር በቋጥኞች መካከል ይኖራል፤ እዚያም ጎጆውን ይሠራል። ቋጥኞቹም መከላከያ ይሆኑለታል።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

28 በገደል ላይ ይኖራል፥ በገደሉ ገመገምና በጥጉ ያድራል።

参见章节 复制




ኢዮብ 39:28
3 交叉引用  

በአ​ፍህ ትእ​ዛዝ ንስር ከፍ ከፍ ይላ​ልን? ጆፌ አሞ​ራስ ልጆ​ቹን አቅፎ ያድ​ራ​ልን?


በዚ​ያም ሆኖ የሚ​በ​ላ​ውን ይፈ​ል​ጋል፤ ዐይ​ኖ​ቹም በሩቁ ይመ​ለ​ከ​ታሉ።


ዮና​ታ​ንም ወደ ፍል​ስ​ጥ​ኤ​ማ​ው​ያን ሰፈር ሊሻ​ገ​ር​በት በወ​ደ​ደው መተ​ላ​ለ​ፊያ መካ​ከል በወ​ዲህ አንድ ሾጣጣ፥ በወ​ዲ​ህም አንድ ሾጣጣ ድን​ጋ​ዮች ነበሩ፤ የአ​ን​ዱም ስም ባዚስ፥ የሁ​ለ​ተ​ኛ​ውም ስም ሴና ነበረ።


跟着我们:

广告


广告