ኢዮብ 39:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 “ለፈረስ አንተ ጕልበቱን ሰጥተኸዋልን? አንገቱንስ ጋማ አልብሰኸዋልን? 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም19 “ለፈረስ ጕልበትን ትሰጠዋለህን? ዐንገቱንስ ጋማ ታለብሰዋለህን? 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ለፈረስ ጉልበቱን ትሰጠዋለህን? አንገቱንስ ጋማ ታለብሰዋለህን? 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 “ኢዮብ ሆይ! ለፈረሶች ኀይልን የሰጠህ፥ በረጃጅምም ጋማ ያስጌጥካቸው አንተ ነህን? 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)19 ለፈረስ ጕልበቱን ሰጥተኸዋልን? አንገቱንስ ጋማ አልብሰኸዋልን? 参见章节 |