Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 39:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

17 እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ጥበ​ብን ከእ​ር​ስዋ ከል​ክ​ሎ​አ​ልና፥ ማስ​ተ​ዋ​ል​ንም አል​ሰ​ጣ​ት​ምና።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

17 እግዚአብሔር ጥበብ ነሥቷታልና፤ ማስተዋልንም አልሰጣትም።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

17 እግዚአብሔር ጥበብን ነሥቷታልና፥ ማስተዋልንም አላደላትምና።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

17 እንደዚህ ጥበብ የነሣኋትና ሞኝ እንድትሆን ያደረግኋት እኔ ነኝ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

17 እግዚአብሔር ጥበብን ከእርስዋ ከልክሎአልና፥ ማስተዋልንም አልሰጣትምና።

参见章节 复制




ኢዮብ 39:17
9 交叉引用  

ነገር ግን የባ​ቢ​ሎን መሳ​ፍ​ንት መል​እ​ክ​ተ​ኞች በሀ​ገሩ ላይ ስለ ተደ​ረ​ገው ተአ​ም​ራት ይጠ​ይ​ቁት ዘንድ ወደ እርሱ በተ​ላኩ ጊዜ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ይፈ​ት​ነ​ውና በልቡ ያለ​ውን ሁሉ ያውቅ ዘንድ ተወው።


ልባ​ቸ​ው​ንም ከጥ​በብ ሰው​ረ​ኸ​ዋል፤ ስለ​ዚህ ከፍ ከፍ አታ​ደ​ር​ጋ​ቸ​ውም።


እር​ሱም ከም​ድር እን​ስ​ሶች ይልቅ፥ ከሰ​ማ​ይም ወፎች ይልቅ የሚ​ለ​የኝ ነው።


የእ​ር​ስዋ እን​ዳ​ል​ሆኑ በል​ጆ​ችዋ ላይ ትጨ​ክ​ና​ለች፤ ያለ ፍር​ሀ​ትም በከ​ንቱ ትሠ​ራ​ለች፤


በዘ​መ​ንዋ ወደ ላይ ራስ​ዋን ከፍ ከፍ ታደ​ር​ጋ​ለች፥ በፈ​ረ​ሱና በፈ​ረ​ሰ​ኛው ትሣ​ለ​ቃ​ለች።


ስለ ኀጢ​አቱ ጥቂት ጊዜ መከራ አመ​ጣ​ሁ​በት፤ ቀሠ​ፍ​ሁ​ትም፤ ፊቴ​ንም ከእ​ርሱ መለ​ስሁ፤ እር​ሱም አዘነ። እያ​ዘ​ነም ሄደ።


የሐ​ሴ​ቦን ንጉሥ ሴዎን ግን ያሳ​ል​ፈን ዘንድ አል​ፈ​ቀ​ደም፤ እንደ ዛሬው ሁሉ በእ​ጅህ አሳ​ልፎ ይሰ​ጠው ዘንድ አም​ላ​ክህ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር መን​ፈ​ሱን አደ​ን​ድ​ኖ​ታ​ልና፥ ልቡ​ንም አጽ​ን​ቶ​ታ​ልና።


በጎ ስጦታ ሁሉ ፍጹምም በረከት ሁሉ ከላይ ናቸው፤ መለወጥም በእርሱ ዘንድ ከሌለ በመዞርም የተደረገ ጥላ በእርሱ ዘንድ ከሌለ ከብርሃናት አባት ይወርዳሉ።


跟着我们:

广告


广告